የትምህርት ጥራት ቁጥጥር ኮሚቴ የ2017 የመጀመሪያ ዙር የሱፐርቪዥን ስራ በማከናወን በግኝቶች ላይ ከማኔጅመንት እና ከት/ቤት አመራሮች ውይይት አካሄደ።

በውይይቱም በጥንካሬ የታዩ ስራዎች በቀጣይ ሁሉም ቅ/ት/ቤቶች የጋራ ልምድ ልውውጥ በማካሄድ እንዲተገበሩ መሻሻል ያለባቸው በተለይም የተማሪ ውጤት በቀጥታ አስተዋጽዖ የሚያደርጉ ተግባራት በአፋጣኝ የእርምት እርምጃ እንዲወስድ ሁሉንም ተወያዩች የጋራ አቋም የያዙ ሲሆን እያንዳንዱ ቅርንጫፍ ት/ቤት የፅሁፍና የቃልግብረ መልስ ተሰጥቶዋል።

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top