Uncategorized

እናመሰግናለን

የ2017 የመጀመሪያ ዙር የመፅሀፍ ዳሰሳ”ምን ሆኛለሁ” የሚል መፅሀፍ በትዕግስት ዋልተንጉስ ተፅፎ የተዘጋጀ ሱመያ ቁ1 አስኮምኩመውናልና ሌሎችም ቅ/ት/ቤቶች ይህን መፅሀፍ ብትዳስሱት እጅግ ትጠቀማላችሁ።የቁ1 አቅራቢ መምህራን በሚገርም ብቃት የሚገርም ሀሳብ ስላካፈላችሁን እናመሰግናለን ።

የትምህርት ጥራት ቁጥጥር ኮሚቴ የ2017 የመጀመሪያ ዙር የሱፐርቪዥን ስራ በማከናወን በግኝቶች ላይ ከማኔጅመንት እና ከት/ቤት አመራሮች ውይይት አካሄደ።

በውይይቱም በጥንካሬ የታዩ ስራዎች በቀጣይ ሁሉም ቅ/ት/ቤቶች የጋራ ልምድ ልውውጥ በማካሄድ እንዲተገበሩ መሻሻል ያለባቸው በተለይም የተማሪ ውጤት በቀጥታ አስተዋጽዖ የሚያደርጉ ተግባራት በአፋጣኝ የእርምት እርምጃ እንዲወስድ ሁሉንም ተወያዩች የጋራ አቋም የያዙ ሲሆን እያንዳንዱ ቅርንጫፍ ት/ቤት የፅሁፍና የቃልግብረ መልስ ተሰጥቶዋል።

በስልጠናውም የልጆች አስተዳደግ መርሆች

ሱመያ ት/ቤቶች ባሳለፍነው ዕሁድ በልጆች አስተዳደግ ዙሪያ እጅግ ማራኪ የአእምሮ ስንቅ ሀገራችን በዘርፉ ካፈራቻቸው ምርጥ እንስት አሰልጣኝ አንዷ በሆነቸው ወ/ሮ መካነሰላም የተሰጠ ሲሆን በስልጠናውም የልጆች አስተዳደግ መርሆች1.ያለ ቅድመ ሁኔታ ለልጆች ፍቅርና እምነት ማሳየት2.ልጆች ለራሳቸው ያላቸውን ቦታና አመለካከት አዎንታዊ እንዲሆን መስራት

Scroll to Top