This award was given in the national university entrance exam held in 2013
Student Sarah Mohammad Nasir is gifted with great appreciation and pride for bringing you 626 from Soumya Action Society.
March 13/2014
This award was given to Soumya Secondary and Preparatory School in the national university entrance exam held in 2013 by registering a much higher result than in previous years.
March 13/2014
ይህ ሽልማት በ2013 በተካሄደው ሀገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና
ተማሪ ሳራ መሀመድ ናስር 626 ስላመጣሽ በታላቅ አድናቆትና ኩራት ከሱመያ አክስዮን ማህበር ተበርክቷል፡፡
መጋቢት 13/2014
ይህ ሽልማት በ2013 በተካሄደው ሀገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ሱመያ ሁለተኛ ደረጃና መሰናዶ ት/ቤት ከባለፉት ዓመታት በተሻለ እጅግ ከፍተኛ ውጤት በመመዝገቡ ከአክስዮን ማህበሩ ተበርክቷል፡፡
መጋቢት 13/2014

