Sumeya Realestate New Building

Soumya Schools announced that more than ninety-seven percent of the 12th grade students that they had tested at the national level in the 2015 school year had gone on to university.

Jaylu TV 27/02/2016

In a special event organized by Soumya School today to congratulate the students who achieved high results and to encourage this year’s examinees, Khalid Usman, the general manager of the stock association, said that Soumya School has passed more than 97 percent of the 12th grade students who took the national exam in 2015 directly and through remedial to the university. They also stated that this result is the highest in Gulele sub-district.

Chairman of the board of the joint stock association, Mr. Mohammad Hasan, said that this result is not something to be proud of, but that we should achieve higher results in the next school year, and made the twelfth class of 2016 national examinees and teachers promise to spend with high results and without remedial. The representative of the education office of the sub-district, Mr. Tarikhi Soumya, stated that Soumya has achieved nationally proud results and that the students of Soumya are proud of their morals in the sub-district. The student who scored 607 at the national level in 2015 explained his study style and aspirations to this year’s examinees.

ሱመያ ትምህርት ቤቶች በ2015 የትምህርት ዘመን በብሄራዊ ደረጃ ከአሰፈተናቸው የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ከዘጠና ሰባት ከመቶ በላይ ወደ ዩኒቨርስቲ ማሳለፉን አስታወቀ ።

ጄይሉ ቲቪ 27/02/2016

ሱመያ ትምህርት ቤት በዛሬው እለት ባካሄደው ከፍተኛ ውጤት ያመጡ ተማሪዎችን ለማመስገንና የዘንድሮ ተፈታኞችን ለማነቃቃት በተካሄደ ልዩ ዝግጅት ላይ የአክሲዮን ማህበሩ ዋና ስራአስኪያጅ አቶ ካሊድ ኡስማን እንደገለጹት ሱመያ ትምህርት ቤት በ2015 በብሄራዊ ድረጃ ካፈተናቸው የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች 97 ከመቶ በላይ በቀጥታና በሬሚዲያን ወደ ዩኒዩኒቨርስቲ ማሳለፉን ተናግረዋል ። ይህ ውጤትም በጉለሌ ክፍለ ከተማው ከፍተኛ መሆኑንም ገልጸዋል ።

የአክሲዮን ማህበሩ የቦርድ ሰብሳቢ ኢ/ር መሐመድ ሐሰን በበኩላቸው ይህ ውጤት ብዙ የሚያኩራራን ሳይሆን በሚቀጥለው የትምህርት ዘመን ይበልጥ ከፍተኛ ውጤት ለማስመዝገብ እንደሚገባ በማሳሰብ የ2016 የአስራ ሁለተኛ ክፍል የብሄራዊ ተፈታኞችና መምህራን በከፍተኛ ውጤትና ያለሬሚዲያን  ለማሳለፍ ቃል እንዲገቡ አድርገዋል ።
የክፍለ ከተማው ትምህርት ጽህፈት ቤት ተወካይ አቶ ታሪኩ  ሱመያ በሀገር አቀፍ ደረጃ የሚያኮራ ውጤት ማስመዝገቡንና የሱመያ ተማሪዎች በስነምግባር በክፍለ ከተማ የሚኮሩባቸው  መሆኑን ገልጸው  በሚቀጥለው የትምህርት ዘመን መቶ በመቶ እንደሚያሳለፉ ያላቸውን ተስፋ ተናግረዋል ።
በ2015 በሀገር አቀፍ ደረጃ 607 ውጤት ያመዘገበው ተማሪ በድርም የአጠናን ስልቱና ምኞቱን ለዘንድሮ ተፈታኞች ገልጿል ።

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top